ዋንቲያ የኢትዮጵያ ሕዝብን በይፋ ይቅርታ ጠየቀች|wantiya|abrilo|ዋንቲያ እና አብሪሎ ስለግንኙነታቸዉ ተናገሩ /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
    እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።.
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram: t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #አዲስ_አመት #newyear2017 #እንቁጣጣሽ #AbbayTv #sekela #selamtesfaye #ሱራፌል #ገበያነሽ #ethiopianartist #enkutatash
    #filfilu #comedianzedo #ethiopianartist #enkutatash #abbay #abbaytvnewyearprogram #abbaytvnewyear #genetnigatu #geni #filfilu #betoch #makeda #melat #cubaw #miliyonbirhane #fantumandoye #henokdinku #fikerta #mesenko #mesenkonewyear #washewendanewyear #washewenda #comedishow #newyear #happynewyear #2017newyear #ethiopiannewyear #adisamet #habeshannewyear #abbaytv
    #genetnigatu #የልቤእውነት #meklitmulugeta
    #የልቤእውነት #genetnigatu #የገኒቤተሰብ #ሪያሊቲቮው #geni'sfamily
    #የልቤእውነት #genetnigatu #የገኒቤተሰብ #ሪያሊቲቮው #geni'sfamilyrealityshow #meklitmulugeta #kidusmulugeta #donkeytube #Ebs #artistgenetnigatu #9ኛውሺምዕራፍ #zetenegnawshi
    #couple #relashionships #relashionshipgoals #tigistgirma #abbaytv #sekela
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

Комментарии • 2,7 тыс.

  • @EsraelAbrhaley-ci6xt
    @EsraelAbrhaley-ci6xt 3 месяца назад +746

    ከዋንትያ ብዙ ነው የምማረው💜
    ይሄ ሁሉ ስድብ ይሄ ሁሉ ትምክህት ይሄ ሁሉ ለመስማት የሚከብድ የጥላቻ ንግግር ተቋቁማ እዚህ መድረሷ ይገርመኛል:: በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው።

    • @tedaddis8146
      @tedaddis8146 3 месяца назад +16

      አግዛብሔር፡ይጠብቃቹ፡ይባርካቹ፡ይቅርታ፡መጠየቅ፡ትልቅነት፡ነው፡ ግን፡እንቺን፡የጥፋተኝነት፡ስሜት፡እንዲሰማሽ፡ያደረግን፡ሁላችን፡ይቅርታ፡አድርጊልን፡፡ በዕውነት፡በዚህ ዕድሜሽ ይሄን፡ሁሉ፡ጫና፡ማለፍሽ፡ድንቅ፡ነው፡፡ ኢትዮጵያን፡ ብዙ ደግ፡እንዳለ ሆኖ፡ የዛኑ ያህል፡ ሞራል፡ለመንካት፡እምንጥር፡አለን፡እግዛብሔር፡ማስተዋሉን፡ይስጠን፡፡ አብሪሎ፡ዋንቲያ፡እንወዳችዋለን፡፡እና ቲጂ ንም እናመሰግናለን፡፡

    • @NaafileetNaafileet
      @NaafileetNaafileet 3 месяца назад +5

      Bexam ene erasu buzu nw keswa yetemarkut ❤❤❤

    • @sስነኝታስፈኘወ
      @sስነኝታስፈኘወ 3 месяца назад +3

      ❤❤❤❤👍👍👍👍👍❤❤❤

    • @aynalemgeremew4690
      @aynalemgeremew4690 3 месяца назад +3

      የኔ ጀግና ሁሌም ከፊት ቅደሚ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 месяца назад +2

      Tekkl🎉🎉

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 3 месяца назад +449

    የኔ ቆጆዬ ምርጥ እናት ነሽ ሰው ወልዶ በሚጠለበት ግዜ በዛ እድሜሽ እቅፍ አረገሽ ያሳደግሻት ነገ እኩኛ ልጅሽ ነው የምኮነው ❤❤

  • @BetelYirga
    @BetelYirga 3 месяца назад +814

    ዋንትያ ግን በኣይኖችዋ ውስጥ ትልቅ ሃዘን እንዳለ ያስታውቃል የኔ እናት ኣይዞሽ በርቺልኝ❤

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare 3 месяца назад +3

      @@BetelYirga በጣም

    • @TvLine-j7j
      @TvLine-j7j 3 месяца назад +10

      በጣም እኔ እራሱ እያልኩ ነበር በውስጧ ትልቅ የተደበቀ ህመም አላት

    • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
      @ትዝብትኢትዮጵያዊት 3 месяца назад +2

      ውይ በጣም ❤😢

    • @SeadaSeada-oy6my
      @SeadaSeada-oy6my 3 месяца назад +3

      Bebatesebochiwa tegefetalechi leza nw ayinewa wuset hazen emayitefawu

    • @MekdesBerecha
      @MekdesBerecha 3 месяца назад +6

      እግዚአብሔር ይሁናት እኔ ባየዋት ሰሀት ታስለቅሰኝለች ልጄን ትመስላኝለች ተረዳት ገና ልጅ ናት

  • @Springspring2020
    @Springspring2020 3 месяца назад +46

    አንተ ከዕድሜህ በላይ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር በሚያስፈልግህ ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ❤🎉❤

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 3 месяца назад +79

    ጠያቂዋ ግን ጤነኛ ነሽ የኔ ማር የኔ ቆንጆ እያልሽ ልጅቱዋን አርቴፊሻል ንግግር ልጅቱዋን ገደልሻት ምን ስላረገች ነው አገሩን ሁሉ ይቅርታ የምታስቢያት የተጎዳችው እሱዋ በልጅነቱዋ ገና እረዳን ተብሎ እራሱዋንነው ያሻሻለችው የሁላችንም ልጆች ሊያጋጥም ይችላል ሰው እንዴት ቤተሰብህ ምን አሉህ ይቅርታ ጠይቅ እሱዋን ስላገባህ ነውር ነው የእኔስ ልጅ ብትሆን ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው ሁላችሁም ያለሞያችሁ ጠያቂ ከሆናችሁ ነው ነገር የተበላሸው እዛው እርስ በራሳችሁ ብትጠያየቁ ይሻላል ያለሞያችሁ እየገባችሁሰው አታሽማቁ

    • @tseganeshyeferu9852
      @tseganeshyeferu9852 3 месяца назад +3

      ቅዥቅዠ አለቸ

    • @Ayal-n9v
      @Ayal-n9v 3 месяца назад +1

      ይህ ቃለ መጠይቅ ምን ክፉ ነገር አለው አንቺ ወይም አንተ ብትሆን ምን ትላለህ መቼም የሰዉ ነገር አይጥማችሁም

    • @SabinaSabina-to8jw
      @SabinaSabina-to8jw 3 месяца назад +2

      ጠያቂዋም እኮ ልጆች አሏት አጠያየቋ ግን እንዴት እንደሚደብር ከእውቀት ማነስና ካለመማር ነው

    • @mitikuewunetu8250
      @mitikuewunetu8250 2 месяца назад

      ሰዉ እያሸማቀቅሽ ነዉ የእዉነት ያሳዝናል።ያለ ሙያ መስራት ተገቢ አይደለም።
      እስቲ አሁን አስታርቅያቸዉ

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 3 месяца назад +341

    እኔ ላልቅስልሽ😢 ይቺ ልጅ ከህዝብ የሚወርደባትን መጥፎ አስተያየቶች ባየሁ ቁጥር ልቤ ይሰበራል ። ገና ልጅነቷን ሳታጣጥም አናት ሆና ብዙ ሸክሞችን ተሸክማ እዚህ ደርሳለች እና እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ተዋት መጥፎ ነገር እንኳን ብታዪ ልጅነት ነው ብላችሁ እለፏት ። የኔ ጎበዝ በርችልኝ ። እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤

    • @tadelubedaso6836
      @tadelubedaso6836 3 месяца назад

      yeligu enat ebakshe please nege likocshe kemichil neger tekotebi nege esuam ligishe nat

    • @samriTube12-hm3kc
      @samriTube12-hm3kc 3 месяца назад

      ​@DadaTube2ደመርኩሽ ደምሪኝ😢25

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 месяца назад

      Enem😢

    • @maryahailugebry717
      @maryahailugebry717 3 месяца назад

      እኔም ❤❤❤❤❤

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 3 месяца назад +4

      አንድም መጥፎ ነገር አላረጋችም አላጨሰች አልቃመች ምቀኝና ቆሻሻ ባለጌ ስለሆናችሁ ነው ሀበሾች

  • @G8duz
    @G8duz 3 месяца назад +204

    ዩቱብ ሙሉ ማየት ወላ አይመቸኝም ነበር ገና ዛሬ የዋትያን አይሁ ጀግና ስለሆነች ዋው😢❤❤❤❤❤❤

  • @mesijfgjvjcfzf6426
    @mesijfgjvjcfzf6426 3 месяца назад +145

    ሁለቱን የተረጋጉ ደስ ሲሉ ጥንዶች ናቸው ኣይለያቹ❤❤❤❤❤

  • @amrimom11
    @amrimom11 3 месяца назад +56

    እርጋታቸው ግን ደስ ሲል አይለያቹ የኔ ጠንካሮች💪 መጨረሻቹን ያሳምርላቹ 🙏🎉💝

  • @FrehiwoteTeferi
    @FrehiwoteTeferi 3 месяца назад +15

    ዋንትያ ቆንጆ የልጅ አስተዋይ አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም መጠበቅ ባለብሽ ወቅት ነው ችግር ላይ የወደቅሽም ምንም ጥፋተኝነት አይሰማሽ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ውብ ያርግልሽ

  • @ShewitTsahaye
    @ShewitTsahaye 3 месяца назад +118

    ጅግና ባል ነህ እድለኛ ነሽ ዋንትየ ጠበቅ አሪጊው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Grace-kz6uu
      @Grace-kz6uu 3 месяца назад +5

      Ere esu new edelega yechine yemeseleche abeba

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 месяца назад

      ደምሪኝ🎉

    • @habtamderbie264
      @habtamderbie264 3 месяца назад

      Tedare atebekiw atebekate bamababale ayitsanam fetare gene yalebonachawun asebo tedarachawun yibarekaw

  • @rahmashamil2438
    @rahmashamil2438 3 месяца назад +169

    ብዙ ሰዎች ቀርበዋል ብዙዎቹ ዩቱበር ቲክታከር ግን አብዛኛዎቹ አስተማሪም የማያስተምሩም ቀርበዋል እኔ ከዋንትያ ብዙ ትምርት ወስጃለው በጣም ጀግና ለማንም አርአያ የምትሆን ልጅ ነች 🎉

  • @HgHc-m9p
    @HgHc-m9p 3 месяца назад +396

    ዋንትያ ከዛ ጉድ ወታ እዚህ በመድረሷ ደስ ብልኛል የኔ ጣካራ 👏👏❤🦋

  • @AffectionateLunarModule-yj2cl
    @AffectionateLunarModule-yj2cl 3 месяца назад +8

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ፈጣሪ ፍቅራቹ ይባርክላቹ❤😊ዊንታዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ጠንካራ ከህዝብ የሚወርድብሽ ስድብና ክፉ ንግግር አትስሚ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው❤😘

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 месяца назад +17

    የኔ ፍቅር ተሣዳቢዎቹን ወደ ኋላሽ ጣዪው ዋንቲዬ❤አንቺ ጀግና ነሽ❤😍 ገና ብዙ ትሄጃለሽ ገና የካምፓኒ ባለቤት ሆነሽ እነዛ ተሣዳቢ ምላሶችንም በከክፉ ስድብ ይልቅ ስራ ስሩ እያልሽ በካምፓኒሽ ትቀጥሪያቸዋለሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @bellamelese
      @bellamelese 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤ birek baye

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 3 месяца назад +85

    ዋንትያ አሁንም ገና ትንሽዬ ልጅናት ነገር ግን ብዙ ከአቅም በላይ የሆነን ታሪክ ያሳለፈች ትንሽዬና ቆንጅዬ ልጅናት ስለዚህ ባንናኖቅራትና ብናበረታታት ጥሩ ነው ዋንትያዬ በርቺ የኔ ብርቱ

    • @emu-n4l
      @emu-n4l 3 месяца назад +4

      በጣም በሷ ቦታ ሁኜ ሳስበዉ ከባድ ነዉ ግን እንደሰዉ ያልሆነው ፈጣሪ አነሳት

    • @soressabakala6888
      @soressabakala6888 3 месяца назад

      🎉

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 3 месяца назад

      ምናባታችሁ ታመጣላችሁ ምቀኞች ቆሻሾች

  • @MekdesYirgashewa
    @MekdesYirgashewa 3 месяца назад +29

    ዋንቲያ አንዳንዴ የምታረጊያቸዉ ነገሮች ትንሽ ቢያናድደኝም ግን ጥንካሬሽ የሰዉ ወሬ አለመስማትሽ በቃላቶች አለመዉደቅሽ ጀግንነትሽን በጣም እወደዋለሁ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ልጅሽን ይጠብቅሎሽ በርቺ 💪💪💪💪

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 3 месяца назад +1

      አንድ የሚያነድድ ነገር ነገሪኝ

  • @ጒጒጒ
    @ጒጒጒ 3 месяца назад +59

    ለተርቢዉ የማይመቹ ሁለቱም ዝምተኛ ንግግር አይችሉም ልጅነት ነዉ መሰል❤❤❤ዋቲያ የኔ ቆጆ ወላሂ ጀግና ነሽ

    • @mayakoomayakookiyya-zr1lk
      @mayakoomayakookiyya-zr1lk 3 месяца назад

      Haymi na bura yekrblen pls tig ❤❤❤

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw 3 месяца назад

      No more interview..

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 3 месяца назад

      ሂዱ ጥብ የሠውልብ መስበረ ምንይባላል

    • @saraabraham504
      @saraabraham504 3 месяца назад

      Ech makrofen adrgew ychuhulsh mota ga hiji chihot kefelegsh

  • @Nunu-b2q
    @Nunu-b2q 3 месяца назад +83

    ጠያቂዋ አጠያየቀቅ atcheyem ደባሪ ነገር nesh

    • @LamrotLamrot-p6h
      @LamrotLamrot-p6h 3 месяца назад +5

      በጣም

    • @mimisolomon9256
      @mimisolomon9256 3 месяца назад +4

      Betam balege nate

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 3 месяца назад +2

      ቅናት ያለባት ባለጌ ምቀኛ ነች

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 3 месяца назад +2

      I don’t know why she has a show honestly

  • @MartaAbara-s4t
    @MartaAbara-s4t 3 месяца назад +45

    አብርሽዬ ትልቅሰው ሁኑ የሰዎችን አትስሙ ዋንትያን አበረታታት ጀግኖች ናችሁ

  • @mikiyasalea4788
    @mikiyasalea4788 3 месяца назад +230

    የኔ ጠንካራ እንኩዋን ለዚህ በቃሽ ዋንቱ አንቺ ያሳለፍሽውን ከኔ በላይ ማንም አያቅም በርቺ ቆንጅዬ ❤❤❤

    • @emu-n4l
      @emu-n4l 3 месяца назад +4

      በጣም ማሪያምን አንዳንድ ስተት ቢኖርባትም ግን ጠንካራ ነችከአቅሟ በላይ ሀላፊነቷን ተዋታለች አሁን አቅም ያላቸዉ እንኳን ብቻ ጀግና ነች

    • @AbdullaMonsur-w2q
      @AbdullaMonsur-w2q 3 месяца назад

      ​@@emu-n4l😊😊😮😅😊😊😅😊😊 18:08 😊😊😊😊😅😊😊😊😅😅😊😊😊😊😅😅😊😅😊😊😅😊😅😅😊😊😊😅😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😅😊😊😊 18:30 18:30 😊

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 месяца назад

      ደምሪኝ🎉

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 3 месяца назад

      ​@@emu-n4lምንም ስህተት የለባትም

    • @emu-n4l
      @emu-n4l 3 месяца назад

      @@mrsa3706 ማለት ስተትማ በደንብ አለባት ለምሳሌ ሀይማኖቷ አኔዳንድ ንግግሮቿም ጥሩ አይደሉም ልጅናት በማለት እንለፈዉ እንጂ

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 3 месяца назад +56

    ዋንትያ አላህ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ያሳየን የኔ እናት❤❤❤❤

  • @MeluG.gergis
    @MeluG.gergis 3 месяца назад +220

    የኔ እናት ድክም ብሏታል እኮ ማውራት ራሱ ኣልቻለችም ስንት ጉድ ይዘው ተደብቀው ለተቀመጡ ሴቶች ኣራያ ነሽ My super hero girl 💗 😻 ኣብሬሎ የኔ ልባም ወንድ 👏👏

  • @Natiti-x3g
    @Natiti-x3g 3 месяца назад +22

    ዋኒኮ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ አይንሽ ዉስጥ ሀዘን ንግግርሽ ዉስጥ ጥንካሬ ይታያል የአንድ ሰዉ ንግግር እራሱ ይሰብራል እንኳን የህዝብ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አንቺ ሳቶኚ ህዝቡ ነዉ ይቅርታ ሊጠይቅሸ ሚገባዉ እግዚአብሔር ልብሽን ይጠበቅ የኔ የዋህ😊❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አይለያችሁ መጨረሻችሁ ይመር ሰው ብዙ ይላል በራስሽ መንገድ ተጓዥ ወድቀሽ ተሰባብረሽ ማየትና ከንፈር መምጠጥ ነበር ሰው የተመኘው ባለመውደቅሽ ልትኮሪ ይገባል የልጅ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @የአሜን
    @የአሜን 3 месяца назад +16

    የኔ ቆጆ እኳን ፈጣሪ እረዳሽ ገና ብዙ ነገር ታያለሽ ለልጅሽ ያሩርሽ ስሜቱን አቀዋለው በልጅነት መውለድ 😢ግን ሁሉም አልፎ ዛሬ ድርሰሽ ከሰው በላይ ነሽ እሱም ደሞ ምርጥ ሰው ነው ብቻ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሰሽ❤❤

  • @SerkadisBirhanu
    @SerkadisBirhanu 3 месяца назад +56

    ልጅ አሰተዋይ ልጅ በእውነት ትክክለኛ ክርሰቲያን ነው ከይቅርታ የተጀመር ትዳር ብልህነት ነው ቲጂየ አንችንም ስራሽ ይባርክልሽ

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 месяца назад +29

    በጣም ነው የሚምታታብኝ የናንተ ነገር
    የሆነ ቀን ዋንትያ ልቭዲዮ ነው ስትል አልነበረም
    የምር ከሆነ በጣም ደስ ይላል እስከመጨረሻው ያደርግላቹ❤😘😘🎉🎉
    አቤሎ በናትህ ትምህርቷን አስጀምራት አደራ 🙏

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 3 месяца назад +6

    የኔ ዉብ ዋንትያ ጎባዝ ልጅሺን እግዚአብሔር በመዎቅ እንድታውቅ ሰው አክባሪ አድርጋሽ አሳድግያት እዳጉ እግዚአብሔር ፍቅርራችሁን ያዛልቃችሁ ❤❤🎉አይላያቹ

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 3 месяца назад +1

    ተባረክ አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ እንደ ልጅህ ያዛት ይህ አዋቂነት ነው ተቃዋሚዎችን አትስማቸው ጌታ ተትዳራችሁን ይባርክላችሁ።የኔ ቆንጆ አትሳቀቂ ሁሉም በልጅነት የሚገጥመው ነወ።

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 3 месяца назад +143

    ጀግና ባል ነህ እግዚአብሔር ጅማሬአቹን ብቻ ሳይሆን ፍፃሜአቹን ያሳምርላቹ

  • @HiwotAbate-l7i
    @HiwotAbate-l7i 3 месяца назад +52

    ዋዉ ቃላት የለኝ እግዚአብሔር አይለያችዉ ዋኔ የሴቶች ተምሳሌት ጀግና መሰበርን ሳይሆን መቆምን ያሳየሽ ጀግና

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 3 месяца назад +24

    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አይዞሽ ዋንቲ ውስጥሽ ላይ ከባድ ሀዘን እንዳለ እረዳለሁ ከእናትሽ ጋደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛችሁ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ❤አብሬሎ ደግሞ አደራ እንዳትጎዳት የበፊቱን ስቃይ አይተክና ተረድተክ ካሳት እንጂ ጥሩ ፍቅረኛ ጥሩ ባል ጥሩ አባት ጥሩ ወንድም ጥሩ ጓደኛ ሁናት እንጂ በተረፈ የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ 🙏🥰🥰🌹🌹

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 3 месяца назад +3

    ዋንትያ የኔ ጠንካራ በርቺ ማንንም አትስሚ የበለጠ ጠንካራ ሁኚ ጎበዝ ነሽ❤❤❤

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 3 месяца назад +3

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ በልጅነትሽ ብዙ መከራ ተቀበልሽ የናትሽን እቅፍ ሳትጠግቢ። ግን ሁሉንም እግዚአብሔር አሳላፈልሽ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ልጅሽ ደግሞ የአንገት ጌጥሽ ናት እንኳን ተወለደች ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ አንተም በእሳት የተፈተነ ወርቅ ነው ያገኘኸው ማንም ምንም ይበል እንዳትለያት አለሁልሽ ብለህ አጠንክራት ልጅነቷን ስላልኖረችው በአንተ ትካስ በተረፈ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ደስ የምትሉ ጥንድ ልጆች ናችሁ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @Melat-o2c
    @Melat-o2c 3 месяца назад +37

    l have no words for You 🥺ዋንቲያዬ የኔ እንቁ ልጅ ነሽ just ትለያለሽ😘 very strong ሴት💪♥️

    • @felegeamin
      @felegeamin 3 месяца назад

      you is?🤔🤭

    • @ፍርዶስ-ቈ3ሠ
      @ፍርዶስ-ቈ3ሠ 3 месяца назад

      "You Is ?"​ ምንድነው???😂😂😂😂@@felegeamin

  • @Remla-M7Y
    @Remla-M7Y 3 месяца назад +173

    ሁለቱም የተረጋጉ ደስ ሚሉ ጥንዶች ናቸው😍😍

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 3 месяца назад +65

    ዋንትያ አይዞሽ ጎበዝ ልጂ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @buzzasta6902
    @buzzasta6902 3 месяца назад +42

    ልጁ ግን መሻአላህ መናገር የማትችለው ይናገርላታል እሷኮ ህፃን ናት ግን ብዙ ነገር ያሳለፈች ልጂ ናት የኔ እናት አላህ ያበርታሺ አተም አደራህን ሁለተኛ እዳሰብራት😢

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 3 месяца назад +11

    አይዞሽ ዋንትዬ ሁሉም ያልፋል ልጅሽም ታድጋለች ወንድ ይመጣል ይሄዳል ልጅሽን በደንብ አሳድጊ። ፍቅራችሁን ደግሞ እግዚአብሔር ይባርክላቹ።

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 3 месяца назад +15

    ሳላደንቅሽ አላልፍም ዊንታዬ እጅግ በጣም ጉበዝ የማንም ቃል ሳይሰብርሽ ያንን ሁሉ ተቃቁመሽ ዛሬ ላይ መድረስሽ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤ እግዛብሄር ያሳድግልሽ ልጅሽን ❤❤❤❤❤

  • @ኣብነኣርጋዊጥብቅኝ
    @ኣብነኣርጋዊጥብቅኝ 3 месяца назад +166

    ዋንታየ ጅግኒት ኣይዞሽ ባጣም ጉቡዝ ነሽ እወድሻለሁ ❤❤

  • @Weyra762
    @Weyra762 3 месяца назад +33

    ዋንትያ በተፈጥሮሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ፊትሽ ጥርት ያለ ነዉና ብዙ ሜካፕ ባትጠቀሚ ያለእድሜሽ እድሜ ይጨምርብሻል። የሆነ ነገርሽ ደግሞ ፍርያትን ትመሲያለሽ አገጭሽ አከባቢ። በርቺ ጎበዝ።

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @StrangeStick
      @StrangeStick 3 месяца назад +2

      Fryston eko betam konjo nech kenektts bemenem aymesaselum. Sorry

  • @ethiopian-g3w
    @ethiopian-g3w 3 месяца назад +9

    ትግሥት ዋንትያ 18አመት አልሞላትም ያለፈባት ችግር በጣም አሣዛኝ ነው 18አመት ያልሞላቸውን ልጆችን የፍቅር ህይወት እንዲኖራቸው የሚበረታታ ፕሮግራም ነው ብቻዋን ብታቀርቢያት መልካም ነበር ከባህላችን ያፈነገጠ ነው::

    • @gamingwithtntmns6564
      @gamingwithtntmns6564 2 месяца назад +1

      Exactly! I do not know what is wrong with this actress.I used to respect this actress, but not any more. Shame shame shame shame on you mrs.actress

  • @ሩዬ
    @ሩዬ 3 месяца назад +2

    አብሪሎ ምርጥ ልጅ አስተሳሰቡ ደስ ይላል በጣም ፕሮቴክት ያረጋታል በዚ እድሜው አትሊስ ፍቅረኛዬ ነች ብሎ ፐብሊክ ላይ ይዟት መውጣቱ ራሱ ቁምነገረኛነቱን ያሳያል ይመችክ አብሪሎዬ😂

  • @sratna-f9x
    @sratna-f9x 3 месяца назад +32

    ዋንቲያአን ላለማአድነቅ አትችልም በጣአም ጎበዝናአት ጀግናአእናአት ናአት ልጅሽን ጠንክረሽማአሳአደግሽ አደንቅሻአለሁኝ ልጅሽን አምላአክ ያአሳአድግልሽ

  • @melat2488
    @melat2488 3 месяца назад +73

    ህዝብ እየጠላት ህዝብ የምቶድ የመጀመሪያዋ ሰዉ እኔ በራሴ አፈርኩ ይሄን comment ባታይዉም ግን እኔ እንዲቀለኝ በፈጣሪ ስም ይቅርታ ጠየኩሽ……. የኔ እናት የኔ ጀግና የኔ የዋህ እኛ እየጠላንሽ አንቺ ወደሽ አሸነፍሽን😭😭😭😭😭ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለኝ 🙏🏻

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 месяца назад +2

      ተባረኪ እህቴ❤❤❤

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 3 месяца назад

      መቀኝና ቆሻሻ ስለሀንሽ ምንሽን ነካች ሲጀመር

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 месяца назад +1

      ምን አርጋነወ ህዝብ ይቺን ህፃን??

    • @Samri3344
      @Samri3344 3 месяца назад +2

      Best honest comment ever . God bless you sister Melat❤

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 3 месяца назад

      ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa 3 месяца назад +26

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ያነሳሽ እግዚአብሄር ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰሽ ለማመስገን ያብቃሽ በርች❤😢😢

  • @BirtukanChakiso-v7s
    @BirtukanChakiso-v7s 3 месяца назад +2

    😢😢😢😢ሁላችንም በእግዚአብሔር ፊት ብዙ ድካም ያለን ሰዎች ነን የእግዚአብሔር ምሕረት ስለበዛልን እንጂ የቆምነው በእግዚአብሔር እና በሰው ፊት😢😢😢ደካሞች መሆናችንን ካወቅን የሰውን ድካም መቀበል ይገባናል😢😢ዋንትዬም ወንድማችንም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እንወዳችሃለን ትልቅ ቦታ እግዚአብሔር ያድርሳችሁ❤❤❤❤

  • @tewoldebiruk
    @tewoldebiruk 3 месяца назад +10

    ዋው ተጋዳላ ወለድኩ ትበል ትግራ💪 እኔ ግን አንድ ትግር ባል ያስፈልገኛ😂😂 አቤት ክብር አቤት የብረት መዝጊያ አቤት ጉድ ረኪብዬ ዋይ ቆንጆ በሀቂ አብሪዋ ዋይ የአመቱ ምርጥ ፍቅረኛ❤

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 3 месяца назад +95

    እነዚህ ልጆች እንደዚህ ስነስርዓት አላቸው እንዴ????? ፊልም አይደለም በሉኝ እርጋታቸው ደስ ይላል ❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 3 месяца назад +31

    ዋንቲ አንቺ ቆንጆ ጠንካራ ነሽ አድናቂሽ ነኝ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ተሳዳቢዎች የበታችነት ስሜት ስለሚሰማቸው ነው አትስሚያቸው

  • @AhinalemTeshome
    @AhinalemTeshome 3 месяца назад +35

    የኔ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ በርች እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube6531
    @tube6531 3 месяца назад +2

    ዋንትያ ጀግና ነሽ 🎉🎉🎉 የእኔ ቆንጆ ቃላቶች የሉኝም ላንቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን የሴቶች ተምሳሌት ነሽ❤❤❤❤

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 3 месяца назад +2

    ነኔ ቆንጆ ዋንቲ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቸሁ አይለያችሁ ትልቅ አስተሳሰብ አለው አብሪሎ🙏 ጎበዝ ሰው ማለት እንድህ ነው የሚስቱን ጎደሎ እሚሞላ

  • @SmilingGazingIguana-jb5jn1919
    @SmilingGazingIguana-jb5jn1919 3 месяца назад +57

    ፍቅርን እና ፉፉፉፉፉፉፉፉ❤❤❤❤በድጋሜ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 месяца назад +1

      ምን ሊያረጉ አልሰበሩ 😂😂😂😂 ደሞስ ምን ሊያወሩ አልሰማሽምደ እጠር አድርጉ እየተባሉ የዚያኔም የግድ ነው ያለቀላቸው 😂😂😂😂

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 3 месяца назад +83

    ዋንትያ እጅግ በጣም ጎበዝ ጎበዝ ጀግና ወጣት ሴት ነሽ አይዞሽ ልጅሽን በአንቺ ዕድሜ ማንም ቸሎ ማሳደግ አይችልም ለማደጎ ነው በአብዛኛው የሚሠጠው አንቺን ግን በጣም ነው የማደንቅሸ ደግም የአንቺ ልጅ መውለድ ለትዳር በፍፁም አያግድም ምንም አያሰደንቅም ወደፊት ሰትወልጂለት ለሚወለድት ታላቅ እህት ሆና ትዳራችውን ውብ ታደርገዋለች የሚል እምነት አለኝ የሰውን አሣብ መልካሙን ተቀበሉ ሊጠግን ይችላል ብዬ ሰለማምን በተረፈ በርቱ

    • @እግዚአብሔር-ሰ7ፐ
      @እግዚአብሔር-ሰ7ፐ 3 месяца назад +3

      ዋ ውው 💞💞🙏

    • @HANAMOTI-m1p
      @HANAMOTI-m1p 3 месяца назад +3

      Betikikil yetilik sew comment. Egziabher yibarkesh

    • @Helena-z8i
      @Helena-z8i 3 месяца назад +2

      ግን የሱ መልስ ብዙም ደስ አይልም ቢያንስ ካሁን በዋላ ለኔም ልጄ ናት ቢል ብዬ በጉጉት እየጠበክ ነበር ግን ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብላቹ

    • @HanaTarik-eo4qe
      @HanaTarik-eo4qe 3 месяца назад

      Me too

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 месяца назад +30

    ዋትየ የኔ ውድ ሁሉም ለበጎ ነው በፊት የተሻለ ሂወት ይገጥምሻል አይለያችሁ ❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ ዋንትያ አንቺ በጣም ጠንካራ እና ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሽ ክፉውን ያርቅልሽ 🙏❤

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 3 месяца назад +2

    ዋንትዬ ጉበዝ በዚህው ቀጤይ ማንንም አትስሚ አይለያቹ ወለደ ክበድ ሁለት ቆንጆወች❤❤❤

  • @seadi_
    @seadi_ 3 месяца назад +258

    ዋንትያ ከዛ ጉድ ወታ እዚህ በመድረሷ ደስ ያላችሁ እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤

    • @zsaeid212
      @zsaeid212 3 месяца назад

      በጣም ደስ ይላል ግን ሴት ነቷል ጠብቃ ምዲያላይ ብትወጣ የቀለጥ ትቀራለች

    • @sarabekele3883
      @sarabekele3883 3 месяца назад

      ME❤

    • @FikrBrke
      @FikrBrke 3 месяца назад

      በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 месяца назад

      ❤❤❤❤

  • @meremamewld6781
    @meremamewld6781 3 месяца назад +53

    የሰው ልጅ የላይኛው ገፅታ ወይም የለበሰው ልብስ ሳሆን የልብ ንፅና እና ከአንደበቱ የሚወጣው ቃል ንግግር ነው ዛሬ የዚህ ልጅ በሳልነት አይቻለሁ እሶም ብዙን መከራ ያለፈች ተሰብራ ያልቀረች ጀግና ጠንራ ሴት ነች ሂወትሽ በሙሉ በደስታ የተሞላ ይሁንልሽ❤❤💐💐

  • @sabo8756
    @sabo8756 3 месяца назад +21

    ምንም ችግር የለውምኮ ብወልድም ህፃናት እኮ ዋንትያ 😊😊😊🎉❤❤❤❤

  • @D.AnafTedesse28
    @D.AnafTedesse28 3 месяца назад +1

    ደስ የምሉ ኮማንት በናበብኩ ግዜ እናሱን ከያኋቻዉ ይበልጥ አናበሁ😥😥😥የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 3 месяца назад +2

    ዋትያ እግዛብኤር በልጅነትሽ ጠካራ እድት ሆኚ ከደረሠብሽ። ነገር በርትተሽ ዛሬልጅሽን ።።ሳጥይ ስቶቹው ናቸው ወልዶው ማሳደግ አቅቷቸው የጠሉት። አቻ ጀግና እራስሽ።ነብሳታቂ ልጅ አቀፍሽ ተራብሽ ቡዙሆሽ አቻጠካራ እራስሽን አጠኪሪ በርቻ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ።።ወድማችን በእግዛብኤር እዳት ።ጎዳት አደራ በምድር በሰማይ 💜💜💜👂👈

  • @AyiniTullu
    @AyiniTullu 3 месяца назад +30

    የኔ ብርቱ ሴት እንኳን ጠነከርሽልን በርቺ ዉዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሳህለማርያምታደሠ
    @ሳህለማርያምታደሠ 3 месяца назад +25

    ❤❤❤😢😢የኔ እናት ጠካራ ነሽ ዋንቲያ በርቺ እስከልጅሽ እስከፍቅረኛሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ ጀግኖች

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 3 месяца назад +52

    😢😢😢😭😭አስለቀሱኝ😢 እረ እግዚያብሔር ኣብዝቶ ይባርካችሁ። ይቅርታ ትልቅነት ነው❤❤❤

  • @Sosinabirhanu-d3d
    @Sosinabirhanu-d3d 3 месяца назад +10

    ትዕግሥት እባክሽ አትቅለይ ትምህርት ሊሰጥ የሚችል ነገር ላይ አተኩሪ የኔ እናት ምናምን እያልሽ አታስመስይ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 3 месяца назад +1

      እዉነት አስመሳይ ሴት ናት ትግስት

    • @AlemTesema-yz2wl
      @AlemTesema-yz2wl 3 месяца назад +3

      በትክክል ብዙ ቀን ነው እምሰማት ስታስመስል።ድንግልን እያለች በውሸት ባልጌ

  • @nestifikerbitew8248
    @nestifikerbitew8248 3 месяца назад +9

    እኔ የልጁ ትልቅነትን አስተዋይነትን ተመለከቱህ እውነት እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ልጅቱ አሁንም ልጅነት አለባት

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 3 месяца назад +208

    ሀይሚንና ቡሩኬን አቅርቢልን ቲጂየ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NaemaKamal-s6d
    @NaemaKamal-s6d 3 месяца назад +114

    ዋንትያ የመናገር ችሎታ የላትም ወይም ደሞ እሄ ብራት የሚሰብር የህዝብ ምለስ ፋርተለች ግን በጣም በጣም ጀግና ሴት ናት ።🎉🎉🎉🎉

  • @Taredan77
    @Taredan77 3 месяца назад +4

    የኔ ልጅ አይዞሽ ጌታ ሁሉን አዋቂ ነው ዛሬ እዚህ መድረስሽ እግዚአብሔር ይመስገን በልጅነትሽ ብዙ ሆንሽ የኔ ቆንጆ ለብዙዎች አስተማሪ ነሽ በጌታሽ ላይ ያለሽ እምነት እየሱስ ላይ መደገፍሽ ነው ብርቱ ሴት ያረገሽ አይዞሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutahaylemariyam7376
    @rutahaylemariyam7376 3 месяца назад +1

    የኔ ቱሁት ዋንትያ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ቀጥይበት abrelo ለአንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ፍቅራሽን ይባርክ 🙏❤️

  • @meskeremasefa4964
    @meskeremasefa4964 3 месяца назад +2

    ጅግና ባል ነህ… እድለኛ ነሽ ዋንትያ እግዚአብሔር አይለያችሁ ኣይዞሽ በርቺ ❤❤❤

  • @Fነኝመዜዋ
    @Fነኝመዜዋ 3 месяца назад +36

    ፍቅርና ፏፊ ይምጡጣልን ዳግም❤❤😢😢

    • @omaalemayehu5713
      @omaalemayehu5713 3 месяца назад +1

      ምን አይነት ዝተታም ናቹ

    • @የባሌሚስትነኝ
      @የባሌሚስትነኝ 3 месяца назад

      ​@@omaalemayehu5713አው ይቅርቡልኝ ባለፍው ሪካርድ ሰብርዋል

  • @YeshiIrko
    @YeshiIrko 3 месяца назад +61

    ፋቅርዬ እነ ፉፉዬ ይምጡልን ድጋሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 3 месяца назад +7

    ዋንትነቴ የኔ እናት የኔ ብርቱ የኔሴት የኔዉድ የኔ ጀግና የትንሽ ተልቅ የኔ ማር በርችልኝ በፍቅር በጤና በደስታ ኑሪልኝ አይለያቹህ ፍቅር በፍቅር❤🎉❤🎉❤🎉

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 3 месяца назад

    እግዚያብሄር አብራችሁ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ።በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ አብሬሎ ዊንታዬም ልብ ገዝታለች ከእንግዲህ እንድትበረታ በቃላትም ሆነ በስራ ከማገዝ ውጪ ኢትዬጲያዊያን ስሙዋን በክፉ የምታነሱ ፈጣሪ ይቅር እንደማይላችሁ አውቃችሁ እንድትተዋት አደራ እላለሁ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 3 месяца назад +3

    ይኔ አስተዋይ የኔ ኩሩ አቤት ሲያምርብሽ ደሞ ድርብብ ማለትሽ እሱስ ቢሆን ለማንኛውም ጀግኒት ቢዬሻለሁ!! ውድድ አድርገህ ያዛት❤

  • @aliy274
    @aliy274 3 месяца назад +65

    ወይኔ ይሄ ልጅ ምርጥ ልጅ ነው ውቲየ ግን አይዞሽ በርቺ ጠንክሪ ስታሳዝን

  • @YemarwuhaTerefe
    @YemarwuhaTerefe 3 месяца назад +39

    ቡሩክሃ ሃይሚ መቸነው የሚቀርቡልን😢😢😮😮😮😮😮😮❤❤❤

  • @freweynidesta
    @freweynidesta 3 месяца назад +24

    ይገርማል ደስ የሚሉ ጥንዶች እውነት ሰው ብያወራም ፈጣሪ የሚያስቀምጥህ ቦታ ያዘጋጃል ዋንትያ በሚድያ በፊት ኣስለቅሰሽን ነበር ኣሁንም በደስታ ኣነባሁ ኣብሪሆሞ በእውነት ጥሩ ልብ ያለህ የትንሽ ታላቅ ነህ ፍቅር እንዲህ ነው ፈጣሪ መጨረሳቹን ያሳምርላቹ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistMekcha
    @TigistMekcha 3 месяца назад +1

    ❤ጎበዝ የኔ ውድ
    ግን ፊትሽ ደስታ አይታይበትም
    እግዚአብሔር በደስታ ያኑርሽ የኔ ጀግና ሰው ብዙ ያወራል ግን አንች ለልጅሽ ኑሪላት
    ወደፊት ውዴ ❤❤

  • @ዙዙ12124
    @ዙዙ12124 3 месяца назад +2

    እባዋ አይኑዋ ላይ ነው እስከመጨረሻው ትልቅ ሀዘን አለ በውስጡዋ የኔ ጀግና በዝህ ሰአት ጎደኖቻ ይማራሉ ይዘላሉ እሱዋ የልጅ እናት ሁና እያሳደገይ ነው😢

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 3 месяца назад +34

    ፍቅርና ፉፉን በድጋሚ አቅሪብልን❤❤❤

  • @KeeiyaYeso-uv6sz
    @KeeiyaYeso-uv6sz 3 месяца назад +28

    ፍቅር ና ፉፉ ቀጣይ❤❤❤

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 3 месяца назад +20

    ዋንትያ በርቺ ጠንካራ ነሽ ይሄንሁሉ ስድብ ችለሽ ሳትሰበሪ እዚህ መድረስሽ ደስ ይላል እግዚኣብሔር ካንችጋር ይሁን ❤

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 3 месяца назад +2

    ወይኔ አረ እኔም በጣም ጀግናነኝ ቲጅየ እናም በልጅነቴ ነው ነወለድኩት አሁን እኩያየ ነው በእውነት ቲጅ አብረን ብታይን ወንድሜ ነው የሚመስለው ዋንቲያየ የኔ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤

  • @demozeYimer
    @demozeYimer 3 месяца назад +2

    በአንቺ እድሜ የወለዱትን የሚክዱ ስንት አሉ ፣ ባል ለማግኘት፣ በዚህ እድሜ ወልዳለች ላለመባል ብዙ ነቀፋዎችን ለመሸሽ እና ላለመገለል፡፡ አንቺ ግን ከጀግናም ጀግና ነሽ፡፡ ውስጣዊም ውጫዊም ውበት ያለሽ ጎበዝ የልጅ እናት ነሽ

  • @LovelyKiwi-lh6kp
    @LovelyKiwi-lh6kp 3 месяца назад +46

    ፍቅርና ፉፉ በድጋሚ ይቅረቡልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SAMUMhmede
    @SAMUMhmede 3 месяца назад +15

    ዋቱየ ❤ጠካራነሽ ልጅሽንም አላህ እደረጃው ያድርስልሽ አላስፈላጊ ኮምቶችን ባላየ ላሽበያቸው የኔ ብርቱ ለልጅሽ ጠካራእናት የናቶች ተምሳሌት ሁኝላት 🎉🎉🎉

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 3 месяца назад +36

    ፍቅርነ ፉፉ ደግም ቃርበዉ ይሻለሙልን ተዉ አተዳሉ😢😢

    • @Helenbirhanu-xf7zn
      @Helenbirhanu-xf7zn 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 3 месяца назад +2

      ንፍጣም መጀመራ ሀይመኖታቹን አስታከክሉ በማርያም በአለ😅😅

    • @user-yu3pr3nl5r
      @user-yu3pr3nl5r 3 месяца назад

      @@eteneshworikcho8190 ግማታም ምነገበሽ ስለሀይማኖተቻዉ ሀይማኖት ያግል እንደሆነ አተቂም ቅል

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 месяца назад +1

      እንኳን ያልሰበሩትን ቢሰብሩ ራሱ አያቀርቧቸውም ከእምነትና ከባህል ያፈነገጠ ለነገው ትውልድ ምን ሊያስተምሩ አላየሽምደ አሳጥሩት ሲባሉ አታዋርደኝ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-yu3pr3nl5r
      @user-yu3pr3nl5r 3 месяца назад +2

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 እካከም ምንገበሽ ስለሀይማኖተቸዉ ሰገጤ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 3 месяца назад +2

    ዋንትዬ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ዘመንሽን ሁሉ የካሳ ዘመን ያድርግልሽ እንዴት እንደምሳሳልሽ ብታዪ እስከመጨረሻ አይለያችሁ

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 3 месяца назад +1

    የኔ ውዶች በጣም እናመሰግናለን እንወዳቹሀለን ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ ተባረኩ🙏😘😘😘😍😍😍🥰🥰🥰🤩🤩🤩

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 месяца назад +20

    ዋንትያ። በርቺ ። ለወደፊት ሕይወትሽ በጣም ተጠንቀቂ። """ትምህርትሽን ተማሪ"""❤ ገና ልጅ ነሽ ሁሉም ይደርሳል።።❤

  • @rutagrase_r
    @rutagrase_r 3 месяца назад +87

    ቀጣይ ብሩክና ሀይሚ ይቅረቡልን🎉😂❤

    • @fatumafatuma9853
      @fatumafatuma9853 3 месяца назад +3

      Hayimina buruka fikerangamoch ayidalum

    • @rutagrase_r
      @rutagrase_r 3 месяца назад

      @@fatumafatuma9853 ዋንትያና ኢንብሮ ፍቅረኛሞች ነን ብለው ነውዴ የቀረቡት ከቀረቡ ቡሀላኮነው ፍቅረኛሞች ነን ያሉት😳😳

    • @DammySaffa
      @DammySaffa 3 месяца назад

      😂 okay

    • @Oman-yq7ep
      @Oman-yq7ep 3 месяца назад +1

      ያምሻል እንዴ የስራ ባልደረቦች ናቸው እንጂ ምን ፍቅረኛሞች አይደሉምእኮ

  • @CheemaCheema-qw7ml
    @CheemaCheema-qw7ml 3 месяца назад +68

    ሐይምና ብሩህ ይቅረቡልን

  • @herantube1049
    @herantube1049 3 месяца назад +2

    ህዝቡ እኮ ምላሱ ከባድ ነው የራሱን ህይወት ረስቶ ስለሰው ማውራት ማውራት ስለሚያውቀውም ስለማያውቀውም መቀባጠር መቀባጠር በእውነት ጠንካራ ነች ያውም በዚህ እድሜዋ የሰው አፍ መቋቋም ትልቅ ጥንካሬ ይጠይቃል!

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 2 месяца назад +1

    አቤሎ እራሱ በሳል ድንቅ ልጅ ነህ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ሰው ሰው ነውና ስለዚህ አትለያዩ እስከመጨረሻው አንድ ላይ ሁኑ ፍቅራቅሁን ጠብቃችሁ ኑሩ